ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት

የህወሓት ታጣቂዎች በዳባት ወረዳ በጭና በፈጸመው ጭፍጨፋ ከ200 በላይ ንጹሀን ተገድለዋል። ከእነዚህ ንጹሀን መካከል የወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ ባለቤት አንዱ ናቸው። “ባለቤቴን ቤታችን በር ላይ ያለምንም ጥፋቱ በግፍ ገደሉት። አስከሬኑን መቅበር ባለመቻሌ በቤቴ ውስጥ ይዤ ለሶስት ቀናት ቆይቻለሁ” ሲሉ ባለቤታቸው በግፍ የተገደሉባቸው ወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ በሥፍራው ለሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎች ተናግረዋል። ወይዘሮዋ ዛሬም ድረስ ባልወጣላቸው … Continue reading ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት